Video thumbnail for እመቤቴ ማርያም እመቤት #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #መዝሙር #duet #habesha #mezmur #viralvideo #ethiopianmezmur #love #መዝሙሮች

እመቤቴ ማርያም እመቤት #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #መዝሙር #duet #habesha #mezmur #viralvideo #ethiopianmezmur #love #መዝሙሮች

Jan 30, 2026
ግርማ ያለሽ ድንግል ሆይ ገናንነትሽን እናመሰግናለን እናደንቃለን። እንደ መልአኩ ገብርኤልም ምስጋና እናቀርብልሻለን የባሕርያችን መዳን ከማኅፀንሽ ፍሬ ተገኝቷልና። ወደ አባቱ ወደ እግዚአብሔርም አቀረበን፡፡ቅድስት ሆይ ለምኝልን።