Video thumbnail for The Ethiopian Orthodox church Mezmur Professor channel #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #habesha #viralvideo #fypviral

The Ethiopian Orthodox church Mezmur Professor channel #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #habesha #viralvideo #fypviral

Feb 3, 2026
አቤቱ እናመስግንሃለን፣ አቤቱ እናከብርሃለን፣ አቤቱ እንገዛልሃለን። አቤቱ ቅዱስ ስምህን እናመሰግናለን። ጉልበት ሁሉ የሚሰግድልህ አቤቱ እንሰግድልሃለን አንደበትም ሁሉ ለአንተ ይገዛል የአምላኮች አምላክ የጌቶች ጌታ የንጉሦችም ንጉሥ አንተ ነህ። የሥጋም የነፍስም ፈጣሪ አንተ ነህ። እናንተስ በምትጸልዩበት ጊዜ እንዲህ ብላችሁ ጸልዩ ብሎ ቅዱስ ልጅህ እንዳስተማረን እንጠራሃለን።🙏🙏🙏❤️🥰