Video thumbnail for እውቅና ካለው በኦንላይን የመፅሃፍ ቅዱስ ትምህርትቤት

እውቅና ካለው በኦንላይን የመፅሃፍ ቅዱስ ትምህርትቤት

Sep 2, 2022
እውቅና ካለው በኦንላይን የመፅሃፍ ቅዱስ ትምህርትቤት መማር ለምትፈሉ በኤድመንተን ካናዳ ያለው ቪዥን የመፅሃፍ ቅዱስ ትምህርትቤት በሰርተፍኬትና በዲፕሎማ ያስተምራል ሰለትምህርትቤቱ ለማወቅ ይህንን ውይይት ይመልከቱ
#Arts & Entertainment