Video thumbnail for ትክክለኛው ወደዉጭ አገር የመምጫው መንገድ እንዴት ነው በዚህ ጉዳይ ከሚሰሩ አባ ማርቆስ ጋር ውይይት

ትክክለኛው ወደዉጭ አገር የመምጫው መንገድ እንዴት ነው በዚህ ጉዳይ ከሚሰሩ አባ ማርቆስ ጋር ውይይት

Mar 26, 2021
ባለፈው ውጪ ለመውጣት የሚቻልባቸው መንገዶች ከባለሞያው ጋር ተወያይተን እንደነበር ታውቃላችሁ አሁንም ደግሜ የምነግራችሁ ብራችሁን ወደማንም እንዳትልኩ ብዙ አጭበርባሪዎች አሉ ሁነኛ ሰው እንኳን ብታገኙ ቀድማችሁ ፕሮሰስ የምታደርጉበት አገር ያሉ ፓስተሮችን አገልጋዮችን አማክሩ ባለፈው ትምህርቱን የሰጠን ሰው እንዴት መውጣት እንደምትችሉ ነገራችሁ እንጂ ገንዘብ በተመለከተ ጥንቃቄ ርንድታረጉ እኔም እሱም አጥብቀን እንደመከርን ታስታውሳላችሁ ስለዚህ ገንዘባችሁን ባስተማረን ሰው በኩልም ይሁን በማንም በኩል እንዳትልኩ ደግሜ አሳስባለሁ እግዚአብሄር ሁላችሁንም ይባርክ
#Arts & Entertainment